The equb you trust, reimagined for the digital age
ባህላዊ እቁብ በዘመናዊ መንገድ — መሶብ እቁብ
Mesob Equb brings the trusted Ethiopian equb tradition online. Join a daily, weekly or monthly savings circle, contribute securely with Telebirr, watch live lottery draws in real time, and receive your payout — all from your phone.
መሶብ እቁብ የታመነውን የእቁብ ባህል ወደ ዲጂታል ዓለም ያመጣል። በቀን፣ በሳምንት ወይም በወር እቁብ ይቀላቀሉ፤ መዋጮዎን በአስተማማኝ መንገድ ይክፈሉ፤ እጣው በቀጥታ ሲወጣ ይመልከቱ።
Mesob member workspace